Lemn Yhon - Teddy Afro.mp3

Lemn Yhon - Teddy Afro.mp3
Lemn Yhon - Teddy Afro
[00:00.00] 作词 : Teddy Afr...
[00:00.00] 作词 : Teddy Afro
[00:00.00] 作曲 : Tewodros Kassahun
[00:00.00]
[00:32.66]
[00:33.19]ከልቧ ሰው ተቀይማ
[00:35.88]ጨክና እሷ አታውቅም
[00:38.57]ለምን ይሆን በቃኝ አለችኝ
[00:41.31]ለአይኗ እንኳን እየጠላችኝ
[00:43.99]
[00:44.19]ከልቧ ሰው ተቀይማ
[00:46.85]ጨክና እሷ አታውቅም
[00:49.37]ለምን ይሆን በቃኝ አለችኝ
[00:52.19]ለአይኗ እንኳን እየጠላችኝ
[00:55.79]
[00:55.99]ኡዬዬይ ላይ ላይ ላይ
[01:01.73]
[01:05.93]ከልቤ ቆርጬ ባንቺ
[01:08.70]ልረሳሽ እሞክርና
[01:12.82]ይቅርታ ልጠይቅ ወሰንኩ
[01:15.59]ጥፋቱ የኔ ነውና
[01:19.10]
[01:19.46]ተይ ቀርበን ሳንነጋገር
[01:22.27]ቂም ይዘሽ አትላዪኝ
[01:26.23]ስማፀን ከደጅሽ ቆሜ
[01:29.07]ከልብሽ ይቅር በይኝ
[01:32.81]
[01:33.16]ከልቧ ሰው ተቀይማ
[01:35.92]ጨክና እሷ አታውቅም
[01:38.53]ለምን ይሆን በቃኝ አለችኝ
[01:41.13]ለአይኗ እንኳን እየጠላችኝ
[01:44.95]
[01:45.11]ኡዬዬይ ላይ ላይ ላይ
[01:50.70]
[01:54.73]እንደገና ኩርፊያ ይቅርና እንነጋገር
[01:58.92]እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
[02:02.97]እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
[02:07.08]እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
[02:11.18]እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
[02:15.38]እንደገና እንቀራረብ እንተዛዘን
[02:19.72]
[02:19.88]ለይ ለይ ለይ ለይ ለይ ለይ
[02:25.45]ለይ ለይ ለይ ለይ ለይ ለይ
[02:30.94]
[02:31.14]፨ ሙዚቃ ፨
[02:41.21]
[02:41.41]ከልቧ ሰው ተቀይማ
[02:44.08]ጨክና እሷ አታውቅም
[02:46.69]ለምን ይሆን በቃኝ አለችኝ
[02:49.52]ለአይኗ እንኳን እየጠላችኝ
[02:52.20]
[02:52.40]ከልቧ ሰው ተቀይማ
[02:55.00]ጨክና እሷ አታውቅም
[02:57.55]ለምን ይሆን በቃኝ አለችኝ
[03:00.43]ለአይኗ እንኳን እየጠላችኝ
[03:03.99]
[03:04.18]ኡዬዬይ ላይ ላይ ላይ
[03:13.94]
[03:14.13]ስታስሪኝ በቀለበት
[03:16.58]ቃል ገብተሽ በቄሱ ፊት
[03:20.79]ላትክጂኝ ባስቀይምሽ
[03:23.74]ምለሻል መጽሀፍ ይዘሽ
[03:27.21]
[03:27.63]ስማፀን ፍቅሬን ገፍተሽው
[03:30.44]ቃልሽን ከዘነጋሽው
[03:34.54]እስካሁን በእድሜሽ ካረግሽው
[03:37.35]አሁን ነው ግፍ የሰራሽው
[03:40.97]
[03:41.35]ከልቧ ሰው ተቀይማ
[03:44.06]ጨክና እሷ አታውቅም
[03:46.61]ለምን ይሆን በቃኝ አለችኝ
[03:49.46]ለአይኗ እንኳን እየጠላችኝ
[03:52.59]
[03:52.99]ኡዬዬይ ላይ ላይ ላይ
[03:58.94]
[04:03.03]እንደገና ኩርፊያ ይቅርና እንነጋገር
[04:07.17]እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
[04:11.14]እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
[04:15.30]እንደገና እንቃራረብ እንተዛዘን
[04:19.47]
[04:19.66]እንደገና ኩርፊያ ይቅርና እንነጋገር
[04:23.58]እንደገና ተይ እናድሰው የቤቱን ማገር
[04:27.73]እንደገና አልወጣም አለኝ የልቤ ሀዘን
[04:31.68]እንደገና እንቃራረብ እንተዛዘን
展开